Website Survey

No Self-Help Eviction Letter

በዲሲ፣ አከራይዎ ፍርድ ቤት ሳያቀርብዎ እና “የይዞታ ፍርድ” ካላቀረበ በስተቀር ሊያስወጣዎት አይችልም። በዚህ ሂደት ሥር ያልተከናወኑ ማስወጣቶች “እራስ-አገዝ” ማስወጣቶች ተብለው ይሰየማሉ፣ እና በኮሎምብያ ዲስትሪክት ህጋዊ አይደሉም። አከራይዎ እራስ-አገዝ ማስወጣት ሊያደርግብዎት ከሞከረ፣ ለንብረትዎ ጉዳት አና ህጉን በመጣሱ ኃላፊነት ይወስዳል። አከራይዎ ፍርድ ቤት ሳያቀርብዎ እና የይዞታ ፍርድ ሳያገኝ ሊያስወጣዎት ካስፈራራዎት መብትዎን እንደሚያውቁና ማስወጣቱ ህጋዊ አለመሆኑን ገልጸው የሚልኩለት ደብዳቤ ይህ ነው።

Last Review and Update: Mar 10, 2017
Volver arriba