ይህ የመረጃ ወረቀት ጉዳዮን በፍርድ ቤት እንዴት ማረጋገጥ እንደሚችሉ ይገልፃል፡፡ ተጨማሪ ድጋፍ የሚፈልግ ተከራይ ወይ አከራይ ወደ ተከራይና አከራይ ምንጭ ማእከል ወይ ለሌላ ጠበቃ ማናገር ይችላል፡፡ ህጋዊ ድጋፍ የት እንደሚያገኙ በተመለከተ በዚህ ገፅ መጨረሻ ላይ መረጃ አለ፡፡