ይህ የመረጃ ወረቀት በፍርድ ሂደት ውስጥ የሚደረጉት ነገሮችን ይገልፃል። ተጨማሪ ድጋፍ የሚፈልጉ ተከራይ ወይ አከራይ ወደ ተከራይና አከራይ ምንጭ ማእከል መሄድ ወይም ጠበቃን ማናገር ይችላሉ። ሕጋዊ ድጋፍ ስለሚያገኙበት ቦታ በተመለከተ መረጃ በዚህ ወረቀት መጨረሻ ላይ ይገኛል።