Website Survey

የልጅ ድጋፍ በዲ.ሲ

Authored By: D.C. Bar Pro Bono Center

Information

እያንዳንዱ ሌጅ በሁሇቱም ወሊጆች የመደገፍ መብት አሇው፡፡ ሁለም ወሊጆች ሌጆቻቸውን የመደገፍ ሕጋዊ ግዳጅ አሇባቸው፡፡ በፍርድ ቤት የሚታዘዝየሌጅ ድጋፍ አብዛኛውን ጊዜ ገንዘብ ሲሆን፣ የህክምና ድጋፍ እንደ የጤና ኢንሹራንስ እና የህክምና ወጭዎችን ሉጨምር ይችሊሌ፡፡

የሌጅ ማሳደግ ድጋፍ መቀበሌ የሚችሇው ማን ነው?

ሌጁ ብዙውንጊዜ ከአንደኛው ወሊጅ ጋር የሚኖር ከሆነ፣ አብዛኛውን ጊዜ ሌጁ አብሮት የሚኖረው ወሊጅ ሇሌጅ የሚሰጠውን ድጋፍ ከላሊው ወሊጅ የመቀበሌ መብት አሇው፡፡ የሌጅ ድጋፍ ሇመቀበሌ አንድ ወሊጅ የህግ ወይም አብሮ የመኖር የፍርድ ቤት ትዕዛዝ አያስፈሌገውም፡፡

የሌጅ ድጋፍ መክፈሌ ያሇበት ማን ነው?

ሌጁ ብዙውን ጊዜከአንደኛው ወሊጅ ጋር የሚኖር ከሆነ፣አብዛኛውን ጊዜ ከሌጁ ጋር የማይኖረው ወይም ሌጁን ሇመጎብኘት ፈቃድ ያሇው ወሊጅ የሌጅ ማሳደጊያ ድጋፍ የመስጠት ግዳጅ አሇበት፡፡

ከሁሇታችንም ጋር በየተራ የሚኖር ከሆነስ?

ሌጁ በያንስ 35 ከመቶከእያንዳንዱ ወሊጅ ጋር የሚኖር ቢሆንም አንዱ ወሊጅ የሌጅ ድጋፍ መክፈሌ ይኖርበታሌ፡፡ ሌጁ ከእያንዳንዱ ወሊጅ ጋር እኩሌ ጊዜ የሚያሳሌፍ ከሆነ፣ ገቢው ከፍተኛ የሆነው ወሊጅ የሌጅ ድጋፍ ሇላሊው ወሊጅ መክፈሌ ይኖርበታሌ፡፡

ሌጁን የሚንከባከብሇት ላሊ ሰው ሇምሳላ አያት ቢሆንስ?

ሌጁአብዛኛውን ጊዜ የሚኖረው ከወሊጆቹ ጋር ካሌሆነ የሚያኖረው ወይም የሚያሳድገው ሰው የሌጅ ማሳደጊያ ድጋፍ ከወሊጆቹ የመቀበሌ መብት አሇው፡፡ አሳዳጊዎቹ አያቶች፣ ላልች ዘመዶች፣ የክርስትና አባት ወይም እናት ወይም ላልች ሰዎች ሉሆኑ ይችሊለ፡፡ አሳዳጊዎች ከአንዱ ወይም ከሁሇቱ ወሊጆች የሌጅ ማሳደጊያ ድጋፍ የመቀበሌ ምርጫ አሊቸው፡፡ የሌጅ ድጋፍ ሇመቀበሌ አንድ አሳዳጊ የሕግ ወይም አብሮ የመኖር የፍርድ ቤት ትዕዛዝ አያስፈሌገውም፡፡

ሇሌጅ ድጋፍ ማመሌከት የምችሇው መቼ ነው?

ከእርግዝናዎከአራት ወር በኋሊ ግን ሌጁ 21 ዓመት ከመሆኑ በፊት ሇሌጅ ማሳደጊያ ድጋፍ ማመሌከት ይችሊለ፡፡

በተሇያዩ ከተማዎች የምንኖር ከሆነስ?

አብዛኛውን ጊዜ የሌጅማሳደግ ድጋፍ ማመሌከት የሚቻሇው የሌጅ ድጋፍ መክፈሌ ያሇበት ወሊጅ የሚኖርበት ከተማ ውስጥ ነው፡፡ ሇምሳላ የሌጅቷ እናቷ የሚኖሩት ዲ.ሲ. ቢሆን እና አባቷ የሚኖሩት ፔንስሌቫንያ ቢሆን የሌጅ ማሳደጊያ ድጋፍ ማመሌከቻው የሚገባው ፔንስሌቫንያ ነው፡፡ ይሁን እንጅ ጉዳዩ በዲ.ሲ. ጠቅሊይ ዏቃቤ ሕግ ቢሮ የሌጆች ድጋፍ አገሌግልት ክፍሌ በዲ.ሲ. ተጀምሮ በኋሊ ወደ ፔንስሌቫንያ ይተሊሇፋሌ፡፡ ይህም እናትየዋ ወደ ፔንስሌቫንያ መሄድ እንዳይኖርባቸው ነው፡፡ በአንዳንድ ሁኔታዎች ዲ.ሲ. ሇማይኖር ወሊጅ በዲ.ሲ. ማመሌከት ይቻሊሌ፡፡ ይህም ሉሆን የሚችሇው፡

 • ሌጁ የተረገዘው ዲ.ሲ. ውስጥ ከሆነ;
 • ሌጁን የማሳደግ መብት ያሌተሰጠው ወሊጅ ከሌጁ ጋር ዲ.ሲ.በፊት ይኖር ከነበረ;
 • ሌጁን የማሳደግ መብት ያሌተሰጠው ወሊጅ ከሌጁ ጋር ዲ.ሲ.በፊት ይኖር ከነበረ እና በሚኖርበት ጊዜ ሇሌጁ የወሊጅ ወጭእና ድጋፍ ይከፍሌ ከነበረ;
 • ሌጁ ዲ.ሲ. የሚኖርበት ምክንያት ሌጁን የማሳደግ መብትያሌተሰጠው ወሊጅ በደረገው ምክንያት ከሆነ;
 • ሌጁን የማሳደግ መብት ያሌተሰጠው ወሊጅ ስሇ ሌጅ ማሳደጊያድጋፊ ጉዳይ የተስማማው በዲ.ሲ. ከሆነ (መስማማቱን ሇማሳየት በፍርድ ቤት በመቅረብ ወይም በሌጅ ማሳደግ ድጋፍ ጉዳይ የተመሇከተ በፍርድ ቤት ሕጋዊ ሰነዶች ካሰገባ); ወይም
 • ሌጁን የማሳደግ መብት ያሌተሰጠው ወሊጅ በዲ.ሲ. በፍርድቤት ከታዘዘ፡፡

ፍርድ ቤቱ ምን ያህሌ የሌጅ ማሳደጊያ ድጋፍ ያዛሌ?

ምን ያህሌየሌጅ ማሳደጊያ ድጋፍ እንደሚከፈሌ የሚወስነው ህግ የዲ.ሲ. የሌጅ ድጋፍ መመሪያ ነው፡፡. የመጠኑን ግምት የሚወስነው መመሪያው ነው፡፡ አብዣኛውን ጊዜ ዳኛው የሚወስነው ነው፡፡ ይሁን እንጅ ወሊጆቹ በላሊ መጠን ሉስማሙ ይችሊለ፡፡ ወይም በተወሰኑ ሁኔታዎች ዳኛው የሚከፈሇውን መጠን ሉጨምረው ወይም ሉቀንሰው ይችሊሌ፡፡

መመሪያው በመሠረቱ የቁጥር ድምር ነው፡፡ በህጉ በመመሪያው የሚወሰነውን መጠን ሇመደመር የተወሰኑ መረጃዎች ይጠቀማለ፡፡ አነሱም የሚከተለትን ያካትታለ፣

 • የወሊጆቹ ጠቅሊሇ ገቢ;
 • በሁሇቱም ወሊጆች በፍርድ ቤት የታዘዘ ሇላሊ ሌጅ የሚከፈሌየሌጅ ድጋፍ መጠን;
 • ሇሌጁ የጤና መድን የሚከፈሌ እና ከመጠን በሊይ የሆነ የህክምናወጭ;
 • ተገቢ የሆኑ የሌጅ እንክብካቤ ወጭዎች;
 • በሌጅ ድጋፍ ጉዳይ ውስጥ የተጠቃሇለ ሌጆች ቁጥር;
 • በእያንዳንዱ ወሊጆች ቤት ውስጥ የሚኖሩ ላልች የተወሇዱወይም የጉዲፍቻ ሌጆች ቁጥር; እና
 • ሌጁ ከእያንዳንዱ ወሊጅ ጋር የሚያሳሌፈው የጊዜ መጠን;

ምን ያህሌ የሌጅ ድጋፍ እንደሚያስፈሌግ ሇማወቅ፣ የሌጅ ድጋፍ መመሪያ መደመሪያ በሚከተሇው ድረ ገጽ ይመሌከቱ፣ http://csgc.oag.dc.gov/application/main/intro.aspx.

የሌጅ ድጋፍ ሇምን ያህሌ ጊዜ ይቆያሌ?

በዲ.ሲ. የሌጅ ድጋፍኃሊፊነት ሌጁ ነጻ ሆኖ ካሌወጣ በስተቀር 21 ዓመት እሰከሚሆነው ድረስ መሰጠት አሇበት፡፡ ነጻ መውጣት የሚችሇው 21 ዓመት ከመሆኑ በፊት ካገባ፣ የውትድርና አገሌግልት ከጀመረ ወይም እረሱን በእራሱ መደገፍ ከጀመረ ነው፡፡ ነጻ የመውጫው ዕድሜ የሚወሰነው መጀመሪያ የሌጅ ድጋፍ ትዕዛዝ በሰጠው ስቴት ነው፡፡ የመጀመሪያውን የድጋፍ ትዕዛዝ የተሰጠው ዲ.ሲ. ከሆነ ቤተሰቦቹ ነጻ የመውጫው ዕድሜ ከ21 ያነሰ የሆነበት ከተማ ቢዛወሩም ነጻ የመውጫው ዕድሜ 21 ዓመት ነው፡፡

የሌጅ ድጋፍ መጠን ሉሇወጥ ይችሊሌ?

አዎ፡፡ ከሁሇቱ ወሊጆች አንዱየሌጅ ድጋፉ እንዲጨመር፣ እንዲቀነስ፣ ሇተወሰነ ጊዜ እንዲቆም፣ ወይም እሰከመጨረ ሻው እንዲቋረጥ ሇፍርድ ቤቱ ማመሌከቻ ሉያስገቡ ይችሊለ፡፡

ማመሌከቻውን የሚያስገባው ወሊጅ በሌጁ ፍሊጎት ሊይ ወይም በወሊጁ የመክፈሌ ችልታ ሊይ ከፍተኛ ሇውጥ መኖሩን ማሳየት አሇበት፡፡ ይህም ማሇት አዲሱ የሌጅ ድጋፍ ትዕዛዝ ከበፊቱ በ 15 ከመቶ ወይም በሊይ መሇየት አሇበት፡፡ መሠረታዊ ወይም የቁሳቁስ የሚያሳዩ ምሳላዎች የሚከተለትን ያካትታለ፣

 • የሌጅ ማሳደግ ድሌድሌ ሇውጥ፣
 • የሥራ ሇውጥ፡- ሁሇቱም ወሊጆች አዲስ ሥራ በያገኙ ወይምከሥራ ቢወጡ፣ ወይም ጡረታ ቢገቡ፣
 • የጤና ሇውጥ፡- ወሊጆች በጤና ምክንያት መሥራት ባይችለወይም ሇአጭር ጊዜ ወይም ሇረጅም ጊዜ የአካሌ ጉዳት ቢደርስባቸው፣
 • በሌጁ ጤንነት ሊይ ሇውጥ ቢመጣ፣
 • ወሊጆቹ ወይም ሌጁ ከመንግስት በሚያገኘው እርዳታ ሊይ ሇውጥቢመጣ፣
 • የሌጅ ድጋፍ የሚከፍሇው ሰው እስር ቤት ቢገባ፣
 • ሌጁ ነጻ በመውጣቱ፡፡

የሌጅ ድጋፍ ሇውጥ ማመሌከቻ ማስገባት ያሇብኝ መቼ ነው?

የሌጅድጋፍ ትዕዛዙን ሇመጨመር ወይም ሇመቀነስ የሚያስገድድ ሁኔታሲመጣ የሌጅ ድጋፍ ሇውጥ ሇማድረግ ማመሌከቻ ማስገባትያስፈሌጋሌ፡፡ የሌጅ ድጋፉን ጥያቄ ዳኛው ከፈቀደ አዲሱ ክፍያማመሌከቻው ከገባበት ቀን ጀምሮ በሥራ ሊይ ይውሊሌ፡፡ ሇምሳላከሥራ የወጡት በጥር ወር ቢሆንና ድጋፉን ሇመቀነስ ማመሌከቻውንያስገቡት በሀምላ ወር ቢሆን፤ከጥር ወር ጀምሮ ማመሌከቻውንእስካስገቡበት እስከ ሀምላ ወር ድረስ በየወሩ ያሌተቀነሰውን ክፍያይከፍሊለ ወይም እስር ቤት ገብተው ከእስር እስከሚፈቱበት ቀንድረስ ክፍያው እንዲቆም ካሌጠየቁ፣ በእስር ቤት ቆይታዎ ጊዜመክፈሌ ያሇብዎትን ክፍያ መክፈሌ አሇብዎት፡፡

የሌጅ ድጋፍ ጉዳይ እንዴት መጀመር ወይም ፍርዱን መሇወጥእችሊሇሁ?

የልጅ ድጋፍ ጉዳይ ለመጀመር ወይም ፍርዱን ለመለወጥ ሶስት መንገዶች አሉ፡፡ (1) የአቃቢ ሕግ ቢሮ የልጅ ድጋፍ ክፍል እዲያስገቡሎት መጠየቅ፣ (2) የግል ጠበቃ እዲያስገቡሎት መጠየቅ፣ ወይም (3) እርስዎ ማመልከቻውን ማስገባት፡፡ በራስዎ ለማመልከት በድረ ገጽ www.dcbar.org/pleadings ማግኘት ይችላሉ፡፡ ወይም በዲሲ ከፍተኛ የቤተሰብ ፍርድ ቤት መካከለኛው ቅጽ መሙያ ማዕከል በ (500 Indiana Avenue NW, room JM-540), ከሰኞ 8:30am-5:00pm፡፡

ለበለጠ መረጃ፤

የቤተሰብ ፍርድ ቤት የዕርዳታ ማዕከል ያለ ቀጠሮ በዲ.ሲ. ከፍተኛው ፍርድ ቤት 500 Indiana Avenue, NW, ክፍል JM-570 ያለ ቀጠሮ መሄድ ይችላሉ፡፡ ማዕከሉ ከሰኞ እስከ አርብ ከጠዋቱ 8:00am-5:30pm፡፡፡ ማእከሉ ማድረግ ያለቦዎትን ያስረዳዎታል፣ አስፈላጊዎቹን ህግ ነክ ሰነዶች መሙላት ያረዳዎታል እንዲሁም ሌሎች ነፃ የህግ አገልግሎት ቦታዎችን ይጠቁሞታል፡፡ ለበለጠ መረጃ እንዲሁም ነፃ የህግ ዕርዳታ ድርጅቶችን ለማግኘት በድረ ገጽ www.lawhelp.org/dc ይመልከቱ ወይም ዲሲ ባር የህግ መረጃ መስመር በ202-626-3499 በዚህ ጉዳይ ተቀዳ መልዕክት ያድምጡ፡፡

የ D. C. Bar Pro Bono ፕሮግራም የሚሰጠው አጠቃላይ መረጃ ብቻ ነው፡፡ የሕግ አማካሪ አይደለም፡፡ ሕግን በተመለከተ ምክር ከጠበቃ ያገኛሉ፡፡ ለተወሰነ ጉዳይ የሕግ ምክር ከፈለጉ ወደ ጠበቃ ይሂዱ፡፡ የህግ መማሪያ ጽሁፎችን ወቅታዊ ለማድረግ የተቻለንን ሁሉ ጥረት እናደርጋለን፡፡ ነገር ግን ህጎች በየጊዜው ይቀያየራሉ፡፡ ስለዚህ የ D. C. Bar Pro Bono ፕሮግራም ለዚህ መረጃ ትክክለኛነት ዋስትና የለውም፡፡

This resource has been translated into Spanish, French, and Amharic thanks to the American Bar Endowment.
Last Review and Update: Mar 29, 2024
Back to top