Website Survey

የጥበቃ ትእዛዝ - ለፍርድ ቤት ኪራይ መክፈል

Authored By: D.C. Bar Pro Bono Center

ይህ የመረጃ ወረቀት የተከራይና አከራይ ፍርድቤት ውስጥ የሚሰጠው የጥበቃ ትእዛዝ ይገልፃል። የጥበቃ ትእዛዝ መረዳት፣ መጠየቅ ወይ መቀየር የሚፈልግ ተከራይ ወይ አከራይ ወደ ተከራይ አከራይ ምንጭ ማእከል መሄድ ወይ ድጋፍ ለማግኘት ሌላ ጠበቃ ማናገር ይችላሉ። ለህግ ዕርዳታ የት መሄድ እንደሚያስፈልግ የሚገልጽ መረጃ በዚህ የመረጃ ወረቀት መጨረሻ ይገኛል።

Last Review and Update: May 16, 2019
Was this information helpful?
Back to top