Website Survey

ጉዳዮን ማረጋገጥ - ማስረጃና የፍርድ ቤት መጥርያ

Authored By: D.C. Bar Pro Bono Center

ይህ የመረጃ ወረቀት ጉዳዮን በፍርድ ቤት እንዴት ማረጋገጥ እንደሚችሉ ይገልፃል፡፡ ተጨማሪ ድጋፍ የሚፈልግ ተከራይ ወይ አከራይ ወደ ተከራይና አከራይ ምንጭ ማእከል ወይ ለሌላ ጠበቃ ማናገር ይችላል፡፡ ህጋዊ ድጋፍ የት እንደሚያገኙ በተመለከተ በዚህ ገፅ መጨረሻ ላይ መረጃ አለ፡፡

Last Review and Update: Jan 31, 2012
Back to top