ይህ የመረጃ ወረቀት ተከራይና አከራይ የተለያዩ ግጭቶችን እንዴት በድርድርና ስምምነት እንደሚፈታ ይገልፃል። ተጨማሪ ድጋፍ የሚፈልጉ ተከራይ ወይ አከራይ ወደ ተከራይና አከራይ ምንጭ ማእከል መሄድ ወይ ጠበቃን ማናገር ይችላሉ። ሕጋዊ ድጋፍ ስለሚያገኙበት ቦታ በተመለከተ መረጃ በዚህ ወረቀት መጨረሻ ላይ ይገኛል።
Are you a small business or nonprofit organization looking for legal information?
Get Legal Info